69وَلَمّا دَخَلوا عَلىٰ يوسُفَ آوىٰ إِلَيهِ أَخاهُ ۖ قالَ إِنّي أَنا أَخوكَ فَلا تَبتَئِس بِما كانوا يَعمَلونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበዩሱፍ ላይ በገቡ ጊዜም ወንድሙን ወደርሱ አስጠጋው፡፡ «እነሆ እኔ ወንድምህ ነኝ፡፡ ይሠሩት በነበሩትም ሁሉ አትቆላጭ» አለው፡፡