35نِعمَةً مِن عِندِنا ۚ كَذٰلِكَ نَجزي مَن شَكَرَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብከእኛ በኾነ ጸጋ (አዳንናቸው)፡፡ እንደዚሁ ያመሰገነን ሰው እንመነዳለን፡፡