34إِنّا أَرسَلنا عَلَيهِم حاصِبًا إِلّا آلَ لوطٍ ۖ نَجَّيناهُم بِسَحَرٍሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብእኛ በእነርሱ ላይ ጠጠርን ያዘለች ነፋስን ላክን፡፡ የሉጥ ቤተሰቦች ብቻ ሲቀሩ (እነርሱንስ) በሌሊት መጨረሻ ላይ አዳንናቸው፡፡