99وَأُتبِعوا في هٰذِهِ لَعنَةً وَيَومَ القِيامَةِ ۚ بِئسَ الرِّفدُ المَرفودُሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበዚችም (በቅርቢቱ ዓለም) እርግማንን አስከተልናቸው፡፡ በትንሣኤም ቀን (እንደዚሁ)፡፡ የተሰጡት ስጦታ ምንኛ ከፋ!