1الر ۚ تِلكَ آياتُ الكِتابِ الحَكيمِሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብአ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህቺ (ሱራ) ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ (ከቁርኣን) አንቀጾች ናት፡፡