72قالَت يا وَيلَتىٰ أَأَلِدُ وَأَنا عَجوزٌ وَهٰذا بَعلي شَيخًا ۖ إِنَّ هٰذا لَشَيءٌ عَجيبٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ(እርሷም) ዋልኝ! እኔ አሮጊት ይህም ባሌ ሽማግሌ ሆኖ ሳለ እወልዳለሁን ይህ በእርግጥ አስደናቂ ነገር ነው አለች፡፡