25وَلَقَد أَرسَلنا نوحًا إِلىٰ قَومِهِ إِنّي لَكُم نَذيرٌ مُبينٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብኑሕንም ወደ ሕዝቦቹ በእርግጥ ላክን፡፡ (አላቸውም)፡- «እኔ ለእናንተ ግልጽ አስፈራሪ (አስጠንቃቂ) ነኝ፡፡»