2أَلّا تَعبُدوا إِلَّا اللَّهَ ۚ إِنَّني لَكُم مِنهُ نَذيرٌ وَبَشيرٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ(እንዲህ በላቸው)፡- «አላህን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ እኔ ለእናንተ ከርሱ (የተላክሁ) አስፈራሪና አብሳሪ ነኝ፡፡»