13فَقالَ لَهُم رَسولُ اللَّهِ ناقَةَ اللَّهِ وَسُقياهاሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብለእነርሱም የአላህ መልክተኛ (ሷሊህ) «የአላህን ግመል የመጠጥ ተራዋንም (ተጠንቀቁ)» አላቸው፡፡