40وَإِن تَوَلَّوا فَاعلَموا أَنَّ اللَّهَ مَولاكُم ۚ نِعمَ المَولىٰ وَنِعمَ النَّصيرُሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ(ከእምነት) ቢዞሩም አላህ ረዳታችሁ መኾኑን ዕወቁ፡፡ (እርሱ) ምን ያምር ጠባቂ! ምን ያምርም ረዳት!