10فَقُلتُ استَغفِروا رَبَّكُم إِنَّهُ كانَ غَفّارًاሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡