115قالوا يا موسىٰ إِمّا أَن تُلقِيَ وَإِمّا أَن نَكونَ نَحنُ المُلقينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«ሙሳ ሆይ (በትርህን) ወይም (በፊት) ትጥላለህ ወይም እኛ ጣዮች እንኾናለን» አሉት፡፡