7إِذا أُلقوا فيها سَمِعوا لَها شَهيقًا وَهِيَ تَفورُሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበውስጧ በተጣሉ ጊዜ፤ እርሷ የምትፈላ ስትኾን ለእርሷ (እንደ አህያ) ማናፋትን ይሰማሉ፡፡