3الَّذي خَلَقَ سَبعَ سَماواتٍ طِباقًا ۖ ما تَرىٰ في خَلقِ الرَّحمٰنِ مِن تَفاوُتٍ ۖ فَارجِعِ البَصَرَ هَل تَرىٰ مِن فُطورٍሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብያ ሰባትን ሰማያት የተነባበሩ ኾነው የፈጠረ ነው፡፡ በአልረሕማን አፈጣጠር ውስጥ ምንም መዛነፍን አታይም፡፡ ዓይንህንም መልስ፡፡ «ከስንጥቆች አንዳችን ታያለህን?»