2قَد فَرَضَ اللَّهُ لَكُم تَحِلَّةَ أَيمانِكُم ۚ وَاللَّهُ مَولاكُم ۖ وَهُوَ العَليمُ الحَكيمُሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብአላህ ለእናንተ የመሓሎቻችሁን መፍቻ ደነገገላችሁ፡፡ አላህም ረዳታችሁ ነው፡፡ እርሱም ዐዋቂው ጥበበኛው ነው፡፡