87وَمِن آبائِهِم وَذُرِّيّاتِهِم وَإِخوانِهِم ۖ وَاجتَبَيناهُم وَهَدَيناهُم إِلىٰ صِراطٍ مُستَقيمٍሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብከአባቶቻቸውም፣ ከዘሮቻቸውም፣ ከወንድሞቻቸውም (መራን)፡፡ መረጥናቸውም፤ ወደ ቀጥታውም መንገድ መራናቸው፡፡