37وَقالوا لَولا نُزِّلَ عَلَيهِ آيَةٌ مِن رَبِّهِ ۚ قُل إِنَّ اللَّهَ قادِرٌ عَلىٰ أَن يُنَزِّلَ آيَةً وَلٰكِنَّ أَكثَرَهُم لا يَعلَمونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«ከጌታውም በእርሱ ላይ ለምን ተዓምር አልተወረደም» አሉ፡፡ «አላህ ተአምርን በማውረድ ላይ ቻይ ነው» በላቸው፡፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡