132وَلِكُلٍّ دَرَجاتٌ مِمّا عَمِلوا ۚ وَما رَبُّكَ بِغافِلٍ عَمّا يَعمَلونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብለሁሉም ከሠሩት ሥራ (የተበላለጡ) ደረጃዎች አልሏቸው፡፡ ጌታህም ከሚሠሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም፡፡