107وَلَو شاءَ اللَّهُ ما أَشرَكوا ۗ وَما جَعَلناكَ عَلَيهِم حَفيظًا ۖ وَما أَنتَ عَلَيهِم بِوَكيلٍሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብአላህም በሻ ኖሮ ባላጋሩ ነበር፡፡ በእነሱም ላይ ጠባቂ አላደረግንህም፡፡ አንተም በእነሱ ላይ ኃላፊ አይደለህም፡፡