20لا يَستَوي أَصحابُ النّارِ وَأَصحابُ الجَنَّةِ ۚ أَصحابُ الجَنَّةِ هُمُ الفائِزونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብየእሳት ጓዶችና የገነት ጓዶች አይተካከሉም፡፡ የገነት ጓዶች እነርሱ ምኞታቸውን አግኚዎች ናቸው፡፡