17فَكانَ عاقِبَتَهُما أَنَّهُما فِي النّارِ خالِدَينِ فيها ۚ وَذٰلِكَ جَزاءُ الظّالِمينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብመጨረሻቸውም እነርሱ በውስጡ ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእሳት ውስጥ መኾን ነው፡፡ ይህም የበዳዮች ዋጋ ነው፡፡