21كَتَبَ اللَّهُ لَأَغلِبَنَّ أَنا وَرُسُلي ۚ إِنَّ اللَّهَ قَوِيٌّ عَزيزٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብአላህ፡- «እኔ በእርግጥ አሸንፋለሁ፣ መልክተኞቼም (ያሸንፋሉ)» ሲል፤ ጽፏል፡፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና፡፡