19استَحوَذَ عَلَيهِمُ الشَّيطانُ فَأَنساهُم ذِكرَ اللَّهِ ۚ أُولٰئِكَ حِزبُ الشَّيطانِ ۚ أَلا إِنَّ حِزبَ الشَّيطانِ هُمُ الخاسِرونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡