8مُهطِعينَ إِلَى الدّاعِ ۖ يَقولُ الكافِرونَ هٰذا يَومٌ عَسِرٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብወደ ጠሪው አንገቶቻቸውን ሳቢዎች ቸኳዮች ኾነው (ይወጣሉ)፡፡ ከሓዲዎቹ (ያን ጊዜ ምን ይላሉ?) «ይህ ብርቱ ቀን ነው» ይላሉ፡፡