54فَتَوَلَّ عَنهُم فَما أَنتَ بِمَلومٍሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብከእነርሱም (ክርክር) ዘወር በል፤ (ተዋቸው)፡፡ አንተ ምንም ተወቃሽ አይደለህምና፡፡