46وَقَومَ نوحٍ مِن قَبلُ ۖ إِنَّهُم كانوا قَومًا فاسِقينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብየኑሕንም ሕዝቦች ከዚህ በፊት (አጠፋን)፡፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ነበሩና፡፡