20وَنُفِخَ فِي الصّورِ ۚ ذٰلِكَ يَومُ الوَعيدِሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበቀንዱም ውስጥ ይንነፋል፡፡ ያ (ቀን) የዛቻው (መፈጸሚያ) ቀን ነው፡፡