15أَفَعَيينا بِالخَلقِ الأَوَّلِ ۚ بَل هُم في لَبسٍ مِن خَلقٍ جَديدٍሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበፊተኛው መፍጠር ደከምን? በእውነቱ እነርሱ ከአዲስ መፍጠር በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡