99ما عَلَى الرَّسولِ إِلَّا البَلاغُ ۗ وَاللَّهُ يَعلَمُ ما تُبدونَ وَما تَكتُمونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብበመልክተኛው ላይ ማድረስ እንጅ ሌላ የለበትም፡፡ አላህም የምትገልጹትን ነገር የምትደብቁትንም ሁሉ ያውቃል፡፡