19وَلِكُلٍّ دَرَجاتٌ مِمّا عَمِلوا ۖ وَلِيُوَفِّيَهُم أَعمالَهُم وَهُم لا يُظلَمونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብለሁሉም ከሠሩት ሥራ ደረጃዎች አልሏቸው፡፡ ሥራዎቻቸውንም ይሞላላቸው ዘንድ (ይህንን መነዳቸው) እነርሱም አይበደሉም፡፡