15إِنّا كاشِفُو العَذابِ قَليلًا ۚ إِنَّكُم عائِدونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብእኛ ቅጣቱን ለጥቂት ጊዜ ገላጮች ነን፡፡ እናንተ (ወደ ክህደታችሁ) በእርግጥ ተመላሾች ናችሁ፡፡