48وَما نُريهِم مِن آيَةٍ إِلّا هِيَ أَكبَرُ مِن أُختِها ۖ وَأَخَذناهُم بِالعَذابِ لَعَلَّهُم يَرجِعونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብከተዓምርም አንዲትንም አናሳያቸውም እርሷ ከብጤዋ በጣም የበለጠች ብትኾን እንጅ፡፡ (ከክህደታቸው) ይመለሱም ዘንድ በቅጣት ያዝናቸው፡፡