19وَجَعَلُوا المَلائِكَةَ الَّذينَ هُم عِبادُ الرَّحمٰنِ إِناثًا ۚ أَشَهِدوا خَلقَهُم ۚ سَتُكتَبُ شَهادَتُهُم وَيُسأَلونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብመላእክትንም እነርሱ የአልረሕማን ባሮች የኾኑትን ሴቶች አደረጉ፡፡ ሲፈጠሩ ነበሩን? መመስከራቸው በእርግጥ ትጻፋለች፡፡ ይጠየቃሉም፡፡