71إِذِ الأَغلالُ في أَعناقِهِم وَالسَّلاسِلُ يُسحَبونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብእንዛዝላዎቹና ሰንሰለቶቹ በአንገቶቻቸው ላይ በተደረጉ ጊዜ (በእርሷ) ይጎተታሉ፡፡