147ما يَفعَلُ اللَّهُ بِعَذابِكُم إِن شَكَرتُم وَآمَنتُم ۚ وَكانَ اللَّهُ شاكِرًا عَليمًاሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብብታመሰግኑና ብታምኑ አላህ እናንተን በመቅጣት ምን ያደርጋል አላህም ወረታን መላሽ ዐዋቂ ነው፡፡