63لَهُ مَقاليدُ السَّماواتِ وَالأَرضِ ۗ وَالَّذينَ كَفَروا بِآياتِ اللَّهِ أُولٰئِكَ هُمُ الخاسِرونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብየሰማያትና የምድር (ድልብ) መክፈቻዎች የእርሱ ብቻ ናቸው፡፡ እነዚያም በአላህ አንቀጾች የካዱት እነዚያ እነሱ ከሳሪዎቹ ናቸው፡፡