44قُل لِلَّهِ الشَّفاعَةُ جَميعًا ۖ لَهُ مُلكُ السَّماواتِ وَالأَرضِ ۖ ثُمَّ إِلَيهِ تُرجَعونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«ምልጃ መላውም የአላህ ብቻ ነው፡፡ የሰማያትና የምድር ሥልጣን የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ከዚያም ወደእርሱ ትመለሳላችሁ» በላቸው፡፡