65قُل إِنَّما أَنا مُنذِرٌ ۖ وَما مِن إِلٰهٍ إِلَّا اللَّهُ الواحِدُ القَهّارُሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«እኔ አስፈራሪ ብቻ ነኝ፡፡ ኀያል አንድ ከኾነው አላህ በቀር ምንም አምላክ የለም» በላቸው፡፡