30وَوَهَبنا لِداوودَ سُلَيمانَ ۚ نِعمَ العَبدُ ۖ إِنَّهُ أَوّابٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብለዳውድም ሱለይማንን ሰጠነው፡፡ ምን ያምር ባሪያ! (ሱለይማን)፣ እርሱ መላሳ ነው፡፡