164وَما مِنّا إِلّا لَهُ مَقامٌ مَعلومٌሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ(ጂብሪል አለ) ከእኛም አንድም የለም፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን እንጅ፡፡