29إِن كانَت إِلّا صَيحَةً واحِدَةً فَإِذا هُم خامِدونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ(ቅጣታቸው) አንዲት ጩኸት እንጂ ሌላ አልነበረችም፡፡ ወዲያውኑም እነርሱ ጠፊዎች ኾኑ፡፡