20وَجاءَ مِن أَقصَى المَدينَةِ رَجُلٌ يَسعىٰ قالَ يا قَومِ اتَّبِعُوا المُرسَلينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብከከተማይቱም ሩቅ ዳርቻ የሚሮጥ ሰው መጣ፡፡ «ወገኖቼ ሆይ! መልክተኞቹን ተከተሉ» አለ፡፡