16قالوا رَبُّنا يَعلَمُ إِنّا إِلَيكُم لَمُرسَلونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ(መልክተኞቹም) አሉ «ጌታችን ያውቃል፡፡ እኛ ወደእናንተ በእርግጥ መልክተኞች ነን፡፡