12إِنّا نَحنُ نُحيِي المَوتىٰ وَنَكتُبُ ما قَدَّموا وَآثارَهُم ۚ وَكُلَّ شَيءٍ أَحصَيناهُ في إِمامٍ مُبينٍሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብእኛ ሙታንን እኛ በእርግጥ ሕያው እናደርጋለን፡፡ ያስቀደሙትንም ሥራ ፈለጎቻቸውንም እንጽፋለን፡፡ ነገሩንም ሁሉ ገላጭ መሪ በኾነ መጽሐፍ ውስጥ አጠቃለልነው፡፡