30قُل لَكُم ميعادُ يَومٍ لا تَستَأخِرونَ عَنهُ ساعَةً وَلا تَستَقدِمونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«ለእናንተ ከእርሱ አንዲትንም ሰዓት የማትዘገዩበት የማትቀድሙበትም የቀጠሮ ቀን አላችሁ» በላቸው፡፡