14فَذوقوا بِما نَسيتُم لِقاءَ يَومِكُم هٰذا إِنّا نَسيناكُم ۖ وَذوقوا عَذابَ الخُلدِ بِما كُنتُم تَعمَلونَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብይህንንም ቀናችሁን መገናኘትን በመርሳታችሁ ምክንያት (ቅጣትን) ቅመሱ! እኛ ተውናችሁ፡፡ ትሠሩት በነበራችሁትም ጥፋት ዘውታሪን ቅጣት ቅመሱ (ይባላሉ)፡፡