68إِنَّ أَولَى النّاسِ بِإِبراهيمَ لَلَّذينَ اتَّبَعوهُ وَهٰذَا النَّبِيُّ وَالَّذينَ آمَنوا ۗ وَاللَّهُ وَلِيُّ المُؤمِنينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብከሰው ሁሉ በኢብራሂም ተገቢዎቹ እነዚያ የተከተሉትና ይህ ነቢይ እነዚያም ያመኑት ናቸው፡፡ አላህም የምእምናን ረዳት ነው፡፡