2اللَّهُ لا إِلٰهَ إِلّا هُوَ الحَيُّ القَيّومُሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብአላህ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው፡፡