40فَأَخَذناهُ وَجُنودَهُ فَنَبَذناهُم فِي اليَمِّ ۖ فَانظُر كَيفَ كانَ عاقِبَةُ الظّالِمينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብእርሱንም ሰራዊቱንም በጥብቅ ያዝናቸው፡፡ በባሕርም ውስጥ ጣልናቸው፡፡ የበደለኞች መጨረሻም፤ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት፡፡