68لَقَد وُعِدنا هٰذا نَحنُ وَآباؤُنا مِن قَبلُ إِن هٰذا إِلّا أَساطيرُ الأَوَّلينَሳዲቅ - ሳኒ ሐቢብ«ይህንን እኛም ከፊት የነበሩት አባቶቻችንም በእርግጥ ተቀጥረንበታል፡፡ ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች እንጅ ሌላ አይደለም» (አሉ)፡፡